>

Sunday, 24 July 2016

ተፈጸመኩሉ




በእርግጥይሄንቃልየሕይወትፍጻሜ ሆኖ ነው የምናውቀው፤ ክርስቶስ በመስቀልላይ ራሱንሰጠናፍቅርፍጻሜውንሲያገኝ ‹‹ተፈጸመኩሉ›› አለሁሉምነገርበፍቅርይፈጸማልናማለትፍቅርሁሉንነገርፍጹምያደርጋልና፡፡
ድሮድሮአንድነገርያልቃልእንጅሁሉነገርአለቀአይባልምነበር፤ በገሊላዊቷታናሽመንደርበቃናውስጥያለቀውወይኑብቻነበርእንጂሌላነገርእንዳለቀአልተጻፈልንም፤ አባቶቻችንሐዋርያትከአምስትእንጀራእናከጥቂትዓሣበቀርየለንምብለዋልእንጅምንምእንደሌላቸውአልሰማንምማቴ 14÷17ከኤልያስዘመንየሚከፋየረሀብዘመንየትይገኛል፤ነገርግንከሰራፕታዋሴትቤትከራሷአልፎለመንገደኛውለኤልያስየሚተርፍበረከትእንደነበረተጽፏል 1ነገ 17÷12 ያዕቆብንበእርጅናውወራትእንዲሰደድያደረገውንከነዓንንምድረበዳአድርጎሕዝቦቿንያስመነነውንታላቁንረሀብየምትረሱትአይመስለኝምዘፍ. 47÷4 ብዙሕዝብእንጀራላለውአንድንጉሥእንዲገዛያደረገከባድየረሀብዘመንነበረነገርግንምግብከብዙሀገሮችጠፍቷልእንጅበግብጽእግዚአብሔርበዮሴፍበኩልየሰበሰበውበረከትእንደነበረየታወቀነው፡፡
ታዲያእንዲህከሆነ ‹‹ተፈጸመኩሉ›› ብለንየሁሉንነገርማለቅየምናረጋግጠውምንሲሆንነውያልንእንደሆነቀንያለቀብንእንደሆነብቻነውቀንሲያልቅሁሉነገርያልቃል፤ ሌላውንነገርሁሉበቀንይሠሩታልቀንቢያልቅበምንይሠሩታል?
ቅዱስወንጌልስለዚህየሚለውንእናስተውል ‹‹ቀንሳለየላከኝንልፈጽምይገባኛልአንዱንእንኳንየማላደርግባትሌሊትትመጣለችና›› ዮሐ 9÷4 እውነትነውያለቀንምንምመሥራትአይቻልም፤ ጎበዙየሚሸልለው፣ ዘፋኙየሚዘፍነው፣ ደራሲውየሚደርሰው፣ ባለቅኔየሚቀኘው፣ ባለጠጋየሚከብረው፣ ነጋሢየሚነግሠውበቀንነው፤
የቅኔውበቱየምሥጢርመሠረቱየኑሮብልሀቱየጎበዙጉልበቱቀንነው፤ቀንከሌለማንምምንምነገርማድረግስለማይችልቀንመሠረታዊጉዳይነውእግዚአብሔርየሠራውንፍጥረትከመናገራችንበፊት ‹‹በመጀመሪያእግዚአብሔር………›› ዘፍ 1÷1 ብለንያደረገውንነገርያለጊዜእንዳልሠራውእንናገራለን፤ እግዚአብሔርያለቀንሥራየማይሠራከሆነእኛምያለቀንሥራመሥራትአንችልም፤
አሁንአሁንግንሳየውገንዘብበዝቷልእውቀትተርፏልድርሰትሰፍቷልተናጋሪበየመድረኩይታያልሁሉምነገርሞልቶተርፏልእንደእኔከሆነግንቀንያለቀይመስለኛል፤ ምክንያቱምምድርንአራዊትሞልተዋታልመገዳደልጸንቷልእንስሳዊነትበርትቷልሰውነትጠፍቷልሲጀመርቀንእኮየተሠራውለሰውነበርለሌላውፍጥረትቀንምንያደርግለታል፤ እንዲያውምሌላውፍጥረትሌሊቱይሻለውነበር፤ 
ቀንካለቀብንሁላችንምባሮችእንሆናለን፤ ነጻነትእናጣለን፤ ቀናብለንመሄድእንዴትእንችላለንሠራተኛውሠርቶያገኘውንገንዘብበሰላምመብላትአይችልምደራሲውበጥበብሕግየጥበብንጸጋለዓለምማሳተፍአይችልምየጥበብማእድበልግስናተዘርግቶትውልዱሁሉከሰዴቃውእንዳይመገብፖለቲከኛውለፖለቲካውዝነኛውለዝናውእንዲመቸውሆኖእንዲቀርብያደርገዋልእንጅጥበብንየሚማርባትይጠፋል፤ በቃምንልበላችሁቀንሁለነገራችንነውቀንየጠፋበትትውልድምንምነገርየለውም፤
በኤልሳዕዘመንየነበረችውንሴትታስታውሷትይሆናል፤ ለጊዜውባሏብቻእንደሞተነውየተጻፈውነገርግንእሱንተከትሎየመጣውንችግርስንመለከትሁሉነገርየሞተባትሴትናት፤ እድሏነውየሞተባትስለዚህሰዎቹበገንዘባቸውሊገዟትፈለጉ፤እሷምልጆቿንለባርነትመስጠቷንመጽሐፍይነግረናል 2ነገ 4÷1 ቀንየሌለውንሰውሁሉይገዛዋልቀንየሌለውንሰውበእንባውትለዩታላችሁአንገቱንሲደፋታውቁታላችሁብቸኝነቱብስጭቱሞትንመመኘቱእረፍትማጣቱቀንያጣሰውምልከቶቹናቸው፡፡
ስለሁሉምነገርሀሳቤንይገልጽልኛልብየስለማስብየሀገርፍቅርመዝሙርነግሬአችሁአበቃለሁ ‹‹…..እናትአባትቢሞትበአገርይለቀሳልአገርየሞተእንደሁወዴትይደረሳል›› አገርእናጊዜዋናነገርናቸው፡፡


No comments: